Basic Talking Head — መሠረታዊ ቀጥታ ንግግር ቪዲዮ
በወር 12,000 ብር
ወርሃዊ የይዘት ፓኬጅ
በወር እስከ 12 ቪዲዮዎች
የመጨረሻው ዋጋ በቀረጻ ቦታና በፕሮዳክሽን ፍላጎት ይወሰናል።
ተስማሚ ለ፦ ቀላልና ተከታታይ ይዘት
መልዕክታቸውን አስቀድመው ላዘጋጁና ንጹህ ኤዲቲንግ ብቻ ለሚፈልጉ ቢዝነሶች።
በፓኬጁ ውስጥ የሚካተቱ
- ቋሚ ካሜራ የንግግር ቪዲዮ
- ቀላል ኤዲቲንግ
- መሠረታዊ ቁርጥራጮች
- ቀላል ንዑስ ጽሑፍ
- በደንበኛው የሚቀርብ ቀረጻ
- በደንበኛው የቀረበ B-roll ማከል ይቻላል
- አቅራቢ አይካተትም
- ስክሪፕት ጽሕፈት አይካተትም
- B-roll ቀረጻ አይካተትም